ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል
የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን
ሲሆን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ ዋና ብሄር የ[[1ኛ አኝዋክ ፤2ኛ ኑዌር ፤3ኛ ማጃንግ ፤ 4ኛ ኮሞ ፤ 5ኛ ኦፖ ] ብሄርስቦችናቸው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል | |
ክልል | |
![]() | |
የጋምቤላ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
![]() | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | ጋምቤላ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 29,783[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 385,997[1] |
ማመዛገቢያዎች
- "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. Archived from the original on 2015-09-23. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.