ጉልበት
good bomb plan
- ለሥነ አካሉ፣ ጉልበት (ሥነ አካል) ይዩ።

ጉልበት ማለት በአንድ ቁስ ላይ የሚደረግ ግፊት ወይም ስበት ነው። ይህ ግፊት ወይም ስበት በብዙ ምክንያት ሊመጣ ይችላል፣ ለምሳሌ በመሬት ስበት፣ በማግኔት፣ ወይም ደግሞ በሌላ የቁስን ፍጥነት በሚቀይረ ነገር ሁሉ ይመጣል።
በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት፣ ጉልበት ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት ቬክተር ስለሆነ መጠን እና አቅጣጫ አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት ኒውተን (N) ነው።
በሁለተኛው የእንቅስቃሴ ህግ መሰረት፣ የጉልበት ቀመር ይህን ይመስላል፦
ጉልበትን ይወክላል፣
ግዝፈትን ይወክላል ፣
ደግሞ ፍጥንጥነትን ይወክላል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.