ደጋ ደሴት

ደጋ ደሴት ጎጃም ጣና ሐይቅ ውስጥ ከደቅ ደሴት በስተ ደቡብ ምስራቅ ትገኛለች። የደጋ እስጢፋኖስ ቤ/ክርስቲያንም የሚገኘውም በዚህ ደሴት ሲሆን ይኩኖ አምላክቀዳማዊ ዳዊትዘርአ ያዕቆብዘድንግልፋሲለደስባካፋ የተሰኙት ነገሥታት ከእንጨት በተስራ ኮፈናቸው ያረፉት እዚህ ነው። [1]

ዋቢ ምንጮች

  1. R.E. Cheesman, "Lake Tana and Its Islands", Geographical Journal, 85 (1935)
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.