ደጃዝማች
ደጃዝማች ፤ (ደጅ አዝማች)
የደጃዝማች ፤ (ደጅ አዝማች) ትርጉም - የሹመት ስም፤ በቀድሞው ጊዜ በራስና በፊታውራሪ መካከል ያለ የጦር አለቃ። ትርጓሜው ዋና ትልቅ አዝማች ማለት ነው፤ ጀና፡ ገ ይወራረሳሉና ደግ አዝማች እንዲል ትግሬ ። [1]
በሲቪል ማዕረግነቱ ደግሞ ከቢትዎደድ አንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ነው።
- አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.