ደቡብ ዋልታ
ደቡብ ዋልታ ማለት የመሬት እንዝርት የምትዞርበት ከሁሉም ደቡብ የሆነው ያው ነጥብ ነው። በአንታርክቲካ አህጉሩ መሃል ይገኛል።

1. ደቡብ ዋልታ 2. መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ 3. ምድረ-መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ 4. የአንታርክቲካ ኢ-ተደራሽነት ዋልታ (ከባህር የራቀው ነጥብ)

የደቡብ ዋልታ ሥነ ሕንጻ
ለዚህም ቅርብ የሆነው መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ ሌላ ነጥብ ነው። ይህ ጠድከል ምንጊዜም የሚያጠቆም፣ ቀስ በቀስ ተዘዋዋሪ የሆነ ሥፍራ ነው።
በተጨማሪ ሦስተኛ ምድረ መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ ደግሞ አለ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.