ዩሮ

ዩሮ ወይም አውሮ = Euro = € = በብዙ የአውሮፓ ኅብረት አገራት (ሰማያዊ በካርታው) እንዲሁም በሞንቴኔግሮና በኮሶቮ የሚጠቀም ገንዘብ ነው።

አውሮ, አውሮፓ
አውሮ

ዩሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በጥር 1, 1999 ተጀመረ. (ግሪጎሪያን)

መጠቆሚያዎች

  • Heiko Otto:"ዩሮ - Euro banknotes" (በen). በ2016-12-19 የተወሰደ. (እንግሊዝኛ) (ጀርመንኛ)
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.