ኮሞሮስ (ፊልም)
ኮሞሮስ የኢትዮጵያ ፊልም ነው። ፊልሙ የተመሰረተው በኖቬምበር 23 1996 እ.አ.አ. በደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961 የጠለፋ አደጋ ላይ ነው። ይህ ፊልም በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.