ክፍለ ዘመን
ክፍለ ዘመን ወይም ምዕተ ዓመት የመቶ ዓመታት ዘመን ነው።
በዓመተ ምህረት አቆጣጠር 1ኛው ምዕተ ዓመት ወይም ክፍለዘመን ከ1 ዓም. እስከ 100 ዓም ድረስ ቀጠለ፣ ከዚያ 2ኛው ምዕተ ዓመት በ101 ዓም ጀምሮ እስከ 200 ዓም ድረስ ነበር። እንዲሁም ከ1 ዓም በፊት ወደ ኋላ ስንሄድ 1ኛው ምዕተ ዓመት ዓክልበ. ከ100 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 1 ዓክልበ. ድረስ ቆየ።
የጎርጎሪያን ካሌንዳር (እ.ኤ.አ.) ከኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር (ዓ.ም.) በ7 2/3 ዓመታት ስለሚቀድም እንዲሁም ክፍለዘመናት እ.ኤ.አ. ከ ዓ.ም. ክፍለዘመናት ከ7 2/3 ዓመት በፊት ይጀምራሉና ይጨርሳሉ።
ክፍለዘመናት እና ሺህ አመታት
ሺህ (ሚሌኒየም) | ምዕተ ዓመት | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ከክርስቶስ ልደት በፊት (ዓክልበ.) | ||||||||||
4ኛው: | 40ኛው | 39ኛው | 38ኛው | 37ኛው | 36ኛው | 35ኛው | 34ኛው | 33ኛው | 32ኛው | 31ኛው |
3ኛው: | 30ኛው | 29ኛው | 28ኛው | 27ኛው | 26ኛው | 25ኛው | 24ኛው | 23ኛው | 22ኛው | 21ኛው |
2ኛው: | 20ኛው | 19ኛው | 18ኛው | 17ኛው | 16ኛው | 15ኛው | 14ኛው | 13ኛው | 12ኛው | 11ኛው |
1ኛው: | 10ኛው | 9ኛው | 8ኛው | 7ኛው | 6ኛው | 5ኛው | 4ኛው | 3ኛው | 2ኛው | 1ኛው |
ዓመተ ምህረት (ዓ.ም.) | ||||||||||
1ኛው: | 1ኛው | 2ኛው | 3ኛው | 4ኛው | 5ኛው | 6ኛው | 7ኛው | 8ኛው | 9ኛው | 10ኛው |
2ኛው: | 11ኛው | 12ኛው | 13ኛው | 14ኛው | 15ኛው | 16ኛው | 17ኛው | 18ኛው | 19ኛው | 20ኛው |
3ኛው: | 21ኛው | 22ኛው | 23ኛው | 24ኛው | 25ኛው | 26ኛው | 27ኛው | 28ኛው | 29ኛው | 30ኛው |
4ኛው: | 31ኛው |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.