ኦሪት ዘጸአት

ኦሪት ፡ ዘጸአትመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳንና የኦሪት ሁለተኛው መጽሐፍ ነው። ስለ ሙሴ ልደት፣ እብራውያንጌሤም ወደ ሲና ልሳነ ምድር በተአምራት እንዳመራቸውና አስርቱ ቃላትሕገ ሙሴንም እንደ ሰጣቸው ይገልጻል።

:
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.