አፋርኛ
አፋርኛ በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ጅቡቲ የሚነገር ቋንቋ ነው። የአፋር ብሔረሰብ ዋና የቋንቋው ተናጋሪ ነው። 1.5 ሚሊዮን የሚገመቱ ተናጋሪዎች አሉት።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.