አዲግራት

አዲግራትኢትዮጵያትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቃዊ ዞንና በጋንታ አፈሹም ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ65,237 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 32,586 ወንዶችና 32,651 ሴቶች ይገኙበታል።[1] አዲግራት ከመቀለ በሰሜን በኩልና ከሰናፌ በደቡብ በኩል ትገኛለች።

አዲግራት
ከተማ
አዲግራት ከተማ
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል ትግራይ ክልል
ዞን ምሥራቃዊ ዞን
ከፍታ 2,457 ሜትር
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ 65,237
አዲግራት is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አዲግራት

14°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°27′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ84,769 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ14°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°27′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

ምንጮች

  1. ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
  2. Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.