አርክቲክ ውቅያኖስ
አርክቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Arctic Ocean) በምድራችን ከሚገኙ ፭ዋና ዋና ውቅያኖሶች በስፋቱ የመጨረሻው ትንሽ ውቅያኖስ ነው።[1] በምድራችን የሰሜን ጫፍ አርክቲክ አካባቢ የሚገኘው ይህ የውሃ አካል የመጨረሻው የሰሜን አቅጣጫ ጫፍ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።

አርክቲክ ውቅያኖስ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.