ንዚንጋ ምባንዴ

ንዚንጋ ምባንዴ በደቡብ ምዕራብ አፍሪካ በነበሩት የንዶንጎ እና ማታምባ መንግሥታት ንግሥት ነበረች።

ሙቺኖ ንዚንጋ
የንዶንጎ ንግሥት
ግዛት ከ1624 እስከ 1626 እ.ኤ.አ.
ቀዳሚ ንጎላ ንዚንጋ ምባንዲ
የማታምባ ንግሥት
ግዛት ከ1631 እስከ 1663 እ.ኤ.አ.
ቀዳሚ ንግሥት ምዎንጎ ማታምባ
ተከታይ ንግሥት ባርባራ
ሙሉ ስም አና ዴ ሱሳ ንዚንጋ ምባንዴ
ዶና አና ዴ ሱሳ
የሞቱት ታኅሣሥ ፲ ቀን ፲፮፻፶፮ ዓ.ም.
ሀይማኖት የሮማ ካቶሊክ ክርስትና
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.