ናርጋ ስላሴ
ናርጋ ስላሴ ከጣና ሐይቅ ደሴቶች በስፋቱ አንደኛ ከሆነው ደቅ ደሴት ላይ በምዕራባዊ ክፍሉ የሚገኝ ቤ/ክርስቲያን ነው።
ናርጋ ስላሴ | |
![]() | |
ናርጋ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን፣ በደቅ ደሴት፣ ጣና ሐይቅ | |
![]() ![]() ናርጋ ስላሴ | |
ቤተክርስቲያን በእቴጌ ምንትዋብ 1700ወቹ መጨረሻ ላይ የተገነባ ሲሆን፣ እበሩ ላይ የሚታይቱት ስዕሎች የእቴጌ ምንትዋብና እንዲሁም ኢትዮጵያን በዚያው ዘመን ጎብኝቷት የነበረው የስኮትላንድ ተጓዥ ጄምስ ብሩስ (ሃኪም ይጋቤ) ናቸው።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.