ኒያላ

ኒያላደቡባዊ አፍሪካ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ስሙ «ኒያላ» ከደቡብ አፍሪካ ቋንቋ ከጾንግኛ ደርሷል።

?ኒያላ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሙሉ ጣት ሸሆኔ
አስተኔ: የቶራ አስተኔ Bovidae
ወገን: የአጋዘን ወገን Tragelaphus
ዝርያ: ኒያላ T. angasii
ክሌስም ስያሜ
Tragelaphus angasii

ሌላው የአጋዘን ወይም የድኩላ ዘመድ በተለመደው «የተራራ ኒያላ» ተብሎ በኢትዮጵያ ብቻ ሲገኝ፣ ይህ አይነት ኒያላ በደንብ «የደጋ አጋዘን» ይባላል።

የእንስሳው ጥቅም

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.