ተከዜ
ተከዜ ወንዝ ከላስታ ተራሮች በተለይ ቀጭን ተራራ ፈልቆ ወደ ምዕራብ በመፍሰስ አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ሰሜን ከሄደ በኋላ እንደገና ወደ ምዕራብ በመመለስ ከአጥባራ ወንዝ ጋር ሱዳን ውስጥ ተገናኝቶ በመጨረሻ ከአባይ (ናይል) ጋር ይደባቃል። በአጠቃላይ 608 ኪሎ ሜትር ርዝመት ሲኖረው የተወሰነው ክፍሉ የአሁኑ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ድንበር ይከልላል።

ተከዜ ወንዝ በ1810
ነጭ አባይ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.