ቦሌ ክፍለ ከተማ
ቦሌ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 328,900 ነው።
ቦሌ | |
ክፍለ ከተማ | |
![]() | |
ቦሌ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ | |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 328,900 |
መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ
ቦሌ የሜገኘው በአዲስ አበባ ደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ሲሆን የካን፣ ቂርቆስን፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶን እና አቃቂ ቃሊቲን ያዋስናል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.