ቡዳፔስት

ቫጺ መንገድ

ቡዳፔስት የሀንጋሪ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,597,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,769,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 47°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 19°03′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.