ሰኔ ፲፩
ሰኔ ፲፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፩ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፬ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኡጋንዳው አምባ-ገነን ፕሬዚደንት ኢዲ አሚን እግረ መንገዳቸውን አዲስ አበባ ላይ አርፈው ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር ተወያዩ።
ልደት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.