ሰመራ ዩኒቨርሲቲ

ሠመራ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።

ካምፓሶች

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.