ረጨት

ረጨት ወይም ጋላክሲጠፈር ውስጥ እጅግ ብዙ ከዋክብትስበት ሃይል የተያዘ ቅንባሮ ነው። የኛ ፀሐይ ያለችበት ረጨት «ጥርጊያ» ወይም «የወተት ጎዳና» (ሚልኪ ወይ) ይባላል። «ጋላክሲ» የሚለው ስም በእንግሊዝኛ የተወሰደ ከግሪክኛ γαλαξίας /ጋላክሲያስ/ ማለት «ወተታም» ነው። የበለጠ ለማብራራት ያህል ጋላክሲ ግዙፍ የሆነ በህዋ ውስጥ የሚገኝ በክዋክብት መካከል የሚገኙ አካላት የጋዝ፣ የአባራ፣ የኒትሮን፣ የከዋክብት እና የጭለማ ጉድጋድበራሳቸ ስበት ሃይል የተሳሳቡ አካል ማለት ነው።

ከኛ 60 ሚሊዮን ብርሃን-አመቶች የሚርቅ ረጨት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.