ሞናኮ

ሞናኮአውሮፓ የሚገኝ ከተማ-አገር ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 43°44′ ሰሜን ኬክሮስ እና 07°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው ከነወደቡ.

ሞናኮ በልዑል የሚመራ ሀገር
Principauté de Monaco

የሞናኮ ሰንደቅ ዓላማ የሞናኮ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  "Hymne Monégasque"

የሞናኮመገኛ
የሞናኮመገኛ
ዋና ከተማ ሞናኮ (ከተማ-አገር)
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሞኔጋስቁአ
ጣልያንኛ
ኦክሲታንኛ
መንግሥት

ልዑል
የግዛት ሚኒስትር
ንጉሳዊ አገዛዝ ፓርለሜንታዊ
የአልበርት ፪
የስርገ ጠል
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
2.02 (194ኛ)
የሕዝብ ብዛት
ግምት
 
38,350 (190ኛ)
ገንዘብ ዩሮ (€)
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +337
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .mc


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.