ሜሊያ
ሜሊያ (እስፓንኛ፦ Melilla) በአፍሪካ የሚገኝ የእስፓንያ ከተማ ነው። በሜዲቴራኔያን ባሕርና በሞሮኮ በሙሉ ይዋሰናል።
ሜሊያ Melilla | |
![]() | |
የሜሊያ ወደብ | |
ክፍላገር | ራስ-ገዥ ከተማ |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 78,476 |
![]() ![]() ሜሊያ | |
ከ1489 ዓም ጀምሮ የእስፓንያ ስለ ሆነ፣ እንደ እስፓንያ ክፍል ይቆጠራል። ሆኖም ሞሮኮ በዚህና በሌላው የእስፓንያ አፍሪካዊ ከተማ በሴውታ ላይ ይግባኝ አላት።
በ1987 ዓም የራስ ገዥ ሁኔታ አገኘ፤ ከዚያ ቀድሞ የማላጋ ክፍላገር ከተማ ይቆጠር ነበር።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.