ሌሶቶ
ሌሶቶ (ሶጦኛ፦ /ልሱቱ/) በደቡብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ድንበር አላት።
Muso oa Lesotho |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሌሶቶ ፋጽ ላ ቦንታታ ሮና Lesotho Fatše La Bontata Rona |
||||||
![]() የሌሶቶመገኛ |
||||||
ዋና ከተማ | መሴሩ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ደቡብ ሶጦ፥ እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ 3ኛ ለጼ ቶም ጣባኔ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
30,355 (137ኛ) 0.0032 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት የ2004 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
2,135,000 (146ኛ) 2,031,348 |
|||||
ገንዘብ | ሎቲ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +266 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ls |
ታሪከ
የመጀመሪያዎቹ የሌሶቶ ነዋሪዎች የኮይሳን አዳኞች ሲሆኑ በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ የተለያዩ ባንቱ በሚናገሩ ጎሳዎች ባብዛኛው ተተክተዋል። ሌሶቶ አንድ ሀገር የሆነችው በ1822 እ.ኤ.አ. በሞሹሹ 1ኛ ስር ነው።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.