ሉቃስ
ሉቃስ
የሚለው ስም ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት።
ቅዱስ ሉቃስ
- የ
ኢየሱስ
ተከታይ፣ ሃዋርያው
የሉቃስ ወንጌል
- ሃዋርያው የጻፉት ወንጌል በ
አዲስ ኪዳን
ዘመነ ሉቃስ
-
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር
ዓመታት ሁሉ በ4 መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሃዋርያት ስሞች ዘመነ
ማቴዎስ
፣
ማርቆስ
፣ ሉቃስና
ዮሐንስ
ይባላሉ። ሉቃስ ተጨማሪ የ
ጳጉሜ
ቀን የሚቀበለው ነው።
ሉቃስ (ስም)
- ሌሎች ሉቃስ የሚባሉ ሰዎች
This article is issued from
Wikipedia
. The text is licensed under
Creative Commons - Attribution - Sharealike
. Additional terms may apply for the media files.