ሀደሪኛ
ሀደሪኛ ወይም ሐረርኛ፣ ሐረሬኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። በሐረር ከተማ የሚገኙት የሐረሪ ብሔረሰብ ተወላጆች የሚናገሩት ቋንቋ ነው። ለዛይኛ እና ስልጤኛ የቀረቡ ብዙ ቃላቶችን ይዟል።
- https://am.wiktionary.org/wiki/Wiktionary:የኢትዮጵያ_ሴማዊ_ሷዴሽ - የሀደሪኛ ቃላት በውክሽኔሪ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.