2 ናቡከደነጾር
2 ናቡከደነጾር የባቢሎን ንጉሥ ነበረ። ናቡከደነጾር በመጽሐፍ ቅዱስ (፪ ነገሥት 24–25 እና ትንቢተ ኤርሚያስ. 4:7፣ 39:1–10፣ 52:1–30) ተጠቅሶ የሚገኘው ንጉስ ነው። ኢየሩሳሌምን ከባቢሎንሁለት ጊዜ እንደወረረ በዚሁ መጽሐፍ ተጠቅሶ ይገኛል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.