2003

፳፻፫ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሉቃስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፮ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ (፴) ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ በዚህ ዓመት ስድስት (፮) ቀናት አሉት።

ክፍለ ዘመናት፦ 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት - 22ኛ ምዕተ ዓመት
አሥርታት፦ 1970ዎቹ  1980ዎቹ  1990ዎቹ  - 2000ዎቹ -  2010ሮቹ  2020ዎቹ  2030ዎቹ

ዓመታት፦ 2000 2001 2002 - 2003 - 2004 2005 2006

በሌሎች አቆጣጠሮች

ባብዛኛው አለም የጎርጎርያን ካሌንዳር በይፋ በሚጠቀምበት መጠን ይህ አመት ቁጥር (ከታኅሣሥ 21 ቀን በኋላ) 2011 እ.ኤ.አ. ነው።

በሚከሉት አገራት ግን፣ ሌላ የአመት ቁጥር በይፋ (በመንግሥት ሥራ) ይጠቀማል፦

ከዚህ በላይ በየአገሩ ብዙ ልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ አቆጣጠሮች አሉ።

የ ፳፻፫ ዓ/ም ዓቢይ ማስታወሻዎች

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.