20ኛው ምዕተ ዓመት

ሺኛ አመታት: 2ኛው ሺህ
ክፍለ ዘመናት: 19ኛው ምዕተ ዓመት · 20ኛው ምዕተ ዓመት · 21ኛው ምዕተ ዓመት
አሥርታት: 1900ዎቹ 1910ዎቹ 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ
1950ዎቹ 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ
መደባት: ልደቶችመርዶዎች
መመሥረቶችመፈታቶች

1900ዎቹ

1901 ዓ.ም.

1902 ዓ.ም.

  • ግንቦት 23 ቀን፦ አራት የብሪታንያ ቅኝ አገሮች አንድላይ ተዋህደው የደቡብ አፍሪካ ኅብረት የተባለ የብሪታንያ ግዛት ሆነ።
  • ነሐሴ 16 ቀን፦ ጃፓን1897 ዓም ጀምሮ በጥብቅ ግዛትነት ያስተዳደረችው ኮርያ አገር «በይፋ» ወደ ጃፓን ግዛት ተጨመረ።

1904 ዓ.ም.

1905 ዓ.ም.

1910ሮቹ

1920ዎቹ

  • 1920 - ጦርነት የሚከላከል የኬሎግ-ብሪያንድ ውል በ60 አገሮች ተፈረመ።
  • - የዓለሙ መጀመርያው ቴሌቪዥን ስርጭት ፈተና ተደረገ።
  • 1921 - ሄርበርት ሁቨር የአሜሪካ ፕረዝዳንት ሆነ።
  • - የእስቶክ ገበያ ውድቀት በመከሠቱ የመላ አለም ምጣኔ ሀብት ወደ 'ታላቁ ጭፍግግ' በ1 አመት ውስጥ ቶሎ ወረደ።
  • 1924 - ጃፓን ማንቹርያን ወረረ።
  • 1928 - የሙሶሊኒ ፋሺስታዊ ሠራዊቶች አገራችንን ኢትዮጵያን ወረሩ።

1930ዎቹ

1940ዎቹ

1950ዎቹ

  • 1951 - የቅብጥ አቡና 6ኛ ቂርሎስ ለኢትዮጵያ የራሱን አቡነ እንዲኖሩት ፈቀዱለት።
  • 1952 - መጀመርያው ሰው ሰራሽ መንኮራኩር (የሩሲያ) ጨረቃን ደረሰ።
  • 1953 - «ኦፐክ» - የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት - ተመሰረተ።
  • 1954 - መጀመርያ ቴሌቪዥን ግንኙነት በአሜሪካና በአውሮጳ መካከል
  • 1955 - ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ «እኔ ሕልም አለኝ» ያለበትን ቃል ለሰላማዊ ሰልፍ ተናገረ።
  • 1958 - መጀመርያ የምድር ፎቶ በጨረቃ ምኋር ካለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር ተነሣ።
  • 1959 - ጡርጉድ ማርሻል መጀመርያ አፍሪቃ-አሜሪካዊ የዋና ብሔራዊ ችሎት ፈራጅ ተሾሙ።

1960ዎቹ

1970ዎቹ

  • 1970 - የጸረ-አፓርትሃይድ ወኪል ስቲቭ ቢኮ በደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ታስሮ ተገደለ።
  • 1972 - ነጻነት ለቨንዳ ተሰጠ - ይህ ግን ከደቡብ አፍሪካ ውጭ አልተቀበለም።
  • 1975 - የኮሪያ አየር መንገድ አይሮፕላን በሶቭየት ኅብረት ላይ ሲተኮስ 269 መንገደኞች ሞቱ።
  • 1978 - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ።
    • ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ።
  • 1979 - የሬጌ ሙዚቃ ዘፋኝ ፒተር ቶሽ ቤቱ በኪንግስተን ጃማይካ በሌቦች ተገደለ።

1980ዎቹ

1990ዎቹ

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.