1 ኤሪሹም

1 ኤሪሹምአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1881-1842 አካባቢ ገዛ። የኢሉሹማ ልጅና ተከታይ ይባላል።

የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ስለ ዘመናቸው ቁጥር ይለያያሉ፣ ወይም ፴ ወይም ፵ ዓመታት እንደ ገዛ የሚሉ ቅጂዎች አሉ። በቅርብ ጊዜ በካነሽ በተገኘው ጽላቶች ክምችት ውስጥ የዓመቶቹ ስሞች ዝርዝር ታውቋል፤ ከዚህ ለ፵ ዓመታት እንደ ገዛ ማወቅ አሁን ችሏል።

በካነሽ አንድ አሦራዊ ካሩም (የንግድ ጣቢያ) ስለ መሠረተ ከዘመኑ ብዙ ሰነዶች በዚያ ተገኙ።

የዓመት ስሞች

ከዚህ ዘመን ጀምሮ የአሦር ዓመት ስሞች በዝርዝር ይታወቃሉ። የያንዳንዱ ዓመት ስም ለዚያ የተሾመው የሊሙ ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና ብዙ ጊዜ የሊሙ አባት ስም እንደ ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ይዘርዝራሉ።

1881 ዓክልበ. - ሹ-ኢሽታር፤ አቢላ ልጅ
1880 ዓክልበ. - ሹኩቱም፤ ኢሹሁም ልጅ
1879 ዓክልበ. - ኢዲን-ኢሉም፤ ኩሩብ-ኢሽታር ልጅ
1878 ዓክልበ. - ሹ-አኑም፤ ኢሳሊያ ልጅ
1877 ዓክልበ. - ኢናህ-ኢሊ፤ ኪኪ ልጅ
1876 ዓክልበ. - ሱዊታያ፤ ኢርኢቡም ልጅ
1875 ዓክልበ. - ዳያ፤ ኢሹሁም ልጅ
1874 ዓክልበ. - ኢሊ-ኤላት
1873 ዓክልበ. - ሻማሽ-ጣብ
1872 ዓክልበ. - አጉሳ
1871 ዓክልበ. - ኢድናያ፤ ሹዳያ ልጅ
1870 ዓክልበ. - ቁቃዱም፤ ቡዙ ልጅ
1869 ዓክልበ. - ፑዙር-ኢሽታር፤ በዳኪ ልጅ
1868 ዓክልበ. - ላቄፑም፤ ባቢዲ ልጅ
1867 ዓክልበ. - ሹ-ላባን፤ ኩሩብ-ኢሽታር ልጅ
1866 ዓክልበ. - ሹ-በሉም፤ ኢሹሁም ልጅ
1865 ዓክልበ. - ናብ-ሲን፤ ሹ-ኢሽታር ልጅ
1864 ዓክልበ. - ሐዳያ፤ ኤላሊ ልጅ
1863 ዓክልበ. - ኤኑም-አሹር፤ በጋያ ልጅ
1862 ዓክልበ. - ኢኩኑም፤ ሹዳያ ልጅ
1861 ዓክልበ. - እጽሚድ-ኢሉም፤ ኢዲዳ ልጅ
1860 ዓክልበ. - ቡዙታያ፤ ኢሹሁም ልጅ
1859 ዓክልበ. - ሹ-ኢሽታር፤ አማያ ልጅ
1858 ዓክልበ. - ኢዲን-አሹር፤ የካህኑ ልጅ
1857 ዓክልበ. - ፑዙር-አሹር፤ የቅቤ ሠሪው
1856 ዓክልበ. - ቁቃዱም፤ ቡዙ ልጅ
1855 ዓክልበ. - እብኒ-አዳድ፤ ሱሳያ ልጅ
1854 ዓክልበ. - ኢሪሹም፤ አዳድ-ራቢ ልጅ
1853 ዓክልበ. - ሚናኑም፤ በጋያ ልጅ
1852 ዓክልበ. - ኢዲን-ሲን፤ ሻሊም-አሁም ልጅ
1851 ዓክልበ. - ፑዙር-አሹር፤ ኢድናያ ልጅ
1850 ዓክልበ. - ሹሊ፤ ኡጳኩም ልጅ
1849 ዓክልበ. - ላቀፑም፤ ዙኩዋ ልጅ
1848 ዓክልበ. - ፑዙር-ኢሽታር፤ ኤሪሱዋ ልጅ
1847 ዓክልበ. - አጉዋ፤ አዳድ-ራቢ ልጅ
1846 ዓክልበ. - ሹ-ሲን፤ ጺሊያ ልጅ
1845 ዓክልበ. - ኤኑም-አሹር፤ በጋያ ልጅ
1844 ዓክልበ. - ኤና-ሲን፤ ፑሣኑም ልጅ
1843 ዓክልበ. - ኤናኑም፤ ኡጳኩም ልጅ
1842 ዓክልበ. - ቡዙ፤ አዳድ-ራቢ ልጅ


ቀዳሚው
ኢሉሹማ
አሹር ገዥ
1881-1842 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኢኩኑም
    This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.