1992
1992 አመተ ምኅረት:
መስከረም 4
ቀን -
ኪሪባስ
፣
ናውሩ
እና
ቶንጋ
ደሴቶች ወደ
ተባበሩት መንግሥታት
ገቡ።
ታኅሣሥ 21
ቀን
- የ
ፓናማ ካናል
አስተዳደር ለ
ፓናማ
መንግሥት በውል ተዛወረ።
እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር:
እስከ
ታኅሣሥ 21
ቀን 1992 ድረስ = 1999 እ.ኤ.አ.
ከ
ታኅሣሥ 22
ቀን 1992 ጀምሮ = 2000 እ.ኤ.አ.
This article is issued from
Wikipedia
. The text is licensed under
Creative Commons - Attribution - Sharealike
. Additional terms may apply for the media files.