1990
1990 አመተ ምኅረት
- መስከረም 5 - የጉግል ድረ ገጽ አድራሻ «google.com» ሆነ።
- ኅዳር 8 - በግብጽ ስድስት አመጸኛ አክራሪዎች በሉክሶር ጥንታዊውን የ”ሀትሼፕሱት መቅደስ” ለመጎብኘት የመጡ ሠላሳ ስምንት የስዊስ፤ አሥር የጃፓን ፤ ስድስት የብሪታንያ እንዲሁም አራት የጀርመን ዜጎችን ረሽነው ገደሏቸው።
- ነሐሴ 25 - ስሜን ኮሪያ የራሱን ሰው ሠራሽ መንኮራኩር ለመጀመርያ ጊዜ ላከ።
- ጆሴፍ ዴዚሬ ሞቡቱ በኮንጎ በአምባገነነንነት ሠላሣ ሁለት ዓመታት ከገዛ በኋላ በኃይል ከሥልጣን ተወገደ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ - 1990ዎቹ - 2000ዎቹ 2010ሮቹ 2020ዎቹ |
ዓመታት፦ | 1987 1988 1989 - 1990 - 1991 1992 1993 |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.