1985
1985 አመተ ምኅረት
- መስከረም 2 ቀን - መይ ካሮል ጀሚሶን መጀመርያ ጥቁር አሜሪካዊት በጠፈር ሆነች።
- መስከረም 20 ቀን - ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ምርጫ ጆናስ ሳቪምቢን አሸነፈ።
- ጥቅምት 24 ቀን - ቢል ክሊንተን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ምርጫ ጆርጅ ቡሽን አሸነፈ።
- ታኅሣሥ 23 ቀን - ቸኮስሎቫኪያ ተከፋፍሎ ቼክ ሪፑብሊክ እና ስሎቫኪያ ተለይተው 'ፍች' አደረጉ።
- የካቲት 19 ቀን - ዓለም ንግድ ሕንጻ መጀመርያ ጥቃት ተቋቋመ።
- ግንቦት 16 ቀን - ኤርትራ አገር ሆነች።
1980ዎቹ: 1980 1981 1982 1983 1984 1985 1986 1987 1988 1989
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.