1959
1959 አመተ ምኅረት
- መስከረም 20 ቀን - ቦትስዋና ነጻነትዋን ከእንግሊዝ አገኘች።
- መስከረም 24 ቀን - ሌሶቶ ነጻነቷን አገኘች።
- ነሐሴ 24 ቀን - ጡርጉድ ማርሻል መጀመርያ አፍሪቃ-አሜሪካዊ የዋና ብሔራዊ ችሎት ፈራጅ ተሾሙ።
- በካራቺ ፈንታ የፓኪስታን መንግሥት መቀመጫ በይፋ ወደ ኢስላማባድ ተዛወረ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ - 1950ዎቹ - 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ |
ዓመታት፦ | 1956 1957 1958 - 1959 - 1960 1961 1962 |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.