1957
1957 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 14 ቀን - ዛምቢያ (ቀድሞ ስሜን ሮዲዚያ) ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ።
- የካቲት 11 ቀን - ጋምቢያ ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ።
- የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በቿናላንድ (አሁን ቦትስዋና) መቀመጫ ከማፈኪንግ ወደ ጋቦሮኔስ (አሁን ጋቦሮኔ) ተዛወረ።
- አዲስ አበባ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ስብሰባ ሥፍራው ነበረች።
1950ዎቹ: 1950 1951 1952 1953 1954 1955 1956 1957 1958 1959
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.