1955
1955 አመተ ምኅረት
- መስከረም 29 - ዑጋንዳ ከእንግሊዝ ነጻነት አገኘ።
- ግንቦት 17 - የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት (OAU) በአዲስ አበባ ተመሠረተ።
- ነሐሴ 22 - ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ «እኔ ሕልም አለኝ» ያለበትን ለሰላማዊ ሰልፍ አናገረ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ - 1950ዎቹ - 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ |
ዓመታት፦ | 1952 1953 1954 - 1955 - 1956 1957 1958 |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.