1936
1936 አመተ ምኅረት
መስከረም 1
ቀን - የ
ጀርመን
ሃያላት
ሙሶሊኒ
ን ከእስር በት እንዲያመልጥ ነጻ አወጡት።
መስከረም 12
ቀን - ሙሶሊኒ አዲስ መንግሥት 'የጣልያን ህብረተሰባዊ ሬፑብሊክ' በስሜን
ጣልያን
ጀመረ።
መስከረም 20
ቀን - የ
አሜሪካ
ሃያላት ወደ
ናፖሊ
በጣልያን ገቡ።
ኅዳር 12
ቀን -
ሊባኖስ
ከ
ፈረንሳይ
ነጻነት አገኘ።
ነሐሴ 19
ቀን -
ፓሪስ
ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከጀርመን ነጻ ወጣች።
ልደቶች
ታኅሣሥ 22
ቀን -
ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
This article is issued from
Wikipedia
. The text is licensed under
Creative Commons - Attribution - Sharealike
. Additional terms may apply for the media files.