1935
1935 አመተ ምኅረት
- መስከረም 2 ቀን - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ወታደርና 1,800 የጣልያ እስረኞች ተሸክማ ላኮኒያ የምትባል መርከብ አፍሪካን ስትቀርብ በጀርመኖች ተተኩሳ ሰጠመች።
- ነሐሴ 28 ቀን - ኢጣልያ በጓደኞቹ ሃያላት ተወረረች።
- ጳጉሜ 3 ቀን - የአሜሪካ ጄኔራል አይዘንሃወር የኢጣልያ እጅ መስጠት አዋጀ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.