1911
1911 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 18 ቀን - ለ300 ዓመታት በኦስትሪያ-ሁንጋሪያ ሥር የነበረችው ቼኮስሎቫኪያ ነጻነቷን ተቀዳጀች።
- ጥቅምት 30 ቀን - የጀርመን ቄሳር ዳግማዊ ዊልሄልም ከዙፋናቸው እንደሚወርዱ ይፋ አደረጉ።
- ኅዳር 2 ቀን - ከአራት ዓመት ጦርነት በኋላ የአንደኛው የዓለም ጦርነት በአንድ በኩል ጀርመን በሌላ በኩል ተቃዋሚዎቿ አባር አገሮች በስምምነትና በፊርማ ውጊያው ከጧቱ አምስት ሰዐት ላይ እንዲያቆም ተስማሙ። ፖሎኝም ነጻነቱን አዋጀ።
- ኅዳር 3 ቀን - ኦስትሪያ ሪፑብሊክ ሆነች።
- ኅዳር 5 ቀን - ቼኮዝሎቫኪያ ሪፑብሊክ ሆነች።
- ኅዳር 9 ቀን - ላትቪያ ነጻነቱን አዋጀ።
- ኅዳር 22 ቀን - አይስላንድ ከዴንማርክ ነጻነት አገኘ።
- ጥር 13 ቀን - አየርላንድ ነጻነት ከዩናይትድ ኪንግደም አዋጀ።
- ጳጉሜ 5 ቀን - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን በይፋ አገኙ።
- የፕሬስቡርግ ከተማ ስም ወደ ብራቲስላቫ ተቀየረ። (አሁን የስሎቫኪያ ዋና ከተማ ነው)
- ከ20 ዓመታት አድካሚ ስራ በኋላ፣ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ተሰርቶ ተመርቋል።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1880ዎቹ 1890ዎቹ 1900ዎቹ - 1910ሮቹ - 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ |
ዓመታት፦ | 1908 1909 1910 - 1911 - 1912 1913 1914 |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.