1883
1883 አመተ ምኅረት
- መስከረም 3 ቀን ሀራሬ (አሁን የዚምባብዌ ዋና ከተማ) በ[[እንግሊዝ ወታደሮች ተሠርቶ ምሽግ ሆኖ ስሙ 'ፎርት ሳሊስቡሪ' ተባለ።
- ጥቅምት 9 ቀን - ዊንድሁክ ከተማ በጀርመኖች ተሠራ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 18ኛ ምዕተ ዓመት - 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1850ዎቹ 1860ዎቹ 1870ዎቹ - 1880ዎቹ - 1890ዎቹ 1900ዎቹ 1910ሮቹ |
ዓመታት፦ | 1880 1881 1882 - 1883 - 1884 1885 1886 |
ልደት
- መስከረም ፭ ቀን - እንግሊዛዊቷ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ፣ ቶርኪ በምትባል ከተማ ተወለደች።
- የካቲት ፲ ቀን - ታላቁ ደራሲና ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ራስ ቢትወደድ መኰንን እንዳልካቸው ተወለዱ።
- ኅዳር ፲፫ ቀን - በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የአገራቸውን የነጻነት ትግል በመምራት፤ ከነጻነትም በኋላ በፕሬዚድንትነት ያገለገሉት ፈረንሳዊ ጄነራል ሻርል ደ ጎል
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.