ፕሉቶ

ፕሉቶ፡ (ምልክቶች፦ ⯓[1] ወይም ♇[2]) መሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 9ኛ ( ዘጠነኛ ) ነው። ከበፊቱ ሁሉም ፕላኔት ማለትም ኣጣርድቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርንኡራኑስ እና ነፕቲዩን ይገኛሉ። በዚህም ርቀቱ ትክክለኛ ምስሉ አሁን ባለው ቴክኖሎጂ ሊገኝ አልቻለም። ከዚህ በስተቀኝ የሚገኘው ምስል በጊዜው ባለው ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተገኘ ነው። ከዚህ በላይ የጠራ ምስል ሊገኝ አልቻለም። ራሳቸውን ችለው በፀሐይ ዙሪያ ሊንቀሳቀሱ የሚያስችላቸው ይዘት ያላቸው ወይንም በእንግሊዝኛው ድዋርፍ ፕላኔትስ ከሚባሉ አካላት አንዱ ነው።

ፕሉቶ

ማጣቀሻ

  1. JPL/NASA (2015-04-22). "What is a Dwarf Planet?".
  2. John Lewis, ed (2004). Physics and chemistry of the solar system (2 ed.). Elsevier. p. 64.
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.