ፒያኖ
ፒያኖ በቁልፎች ድርድር ለመጫወት የሚያስችል ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በአለማችን ላይ እጅግ የተለመደ ሲሆን በተለይም በሙዚቃ መሣሪያ ብቻ ለተቀናበሩ ሙዚቃዎች መስሪያነት ያገለግላል። በቀላሉ ለመያዝ የማይመች እና ዋጋውም እጅግ በጣም ውድ በመሆኑ በቀላል የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ አይገኝም። በዚህም ለከፍተኛ የሙዚቃ ቅንብሮች እና ትዕይንቶች ዋናውን ሚና የሚጫወት መሣሪያ ነው። በፒያኖ ላይ አንድን ቁልፍ መጫን ከበስተኋላው ያለው ወካይ መዶሻ ከብረት ተሠርተው የተወጠሩትን ጅማቶች እንዲመታ እና ድምፅ እንዲፈጥር ያደርገዋል።
ታሪክ
ቅድመ ታሪክ
የመጀመሪያው ዘመናዊ ፒያኖ የተሠራው ጣልያን ሀገር ውስጥ በባርቶሎሚዮ ክሪስቶፎሪ (1655 –1731) ሲሆን ይህ ሠው በፈርዲናንዶ ዲ መዲቺ የሙዚቃ መሣሪያ ጠባቂ ተደርጎ የተቀጠረ ሠው ነበር።
ዘመናዊው ፒያኖ
የፒያኖ ዓይነቶች
ዘመናዊዩ ፒያኖ በሁለት ዓይነት ተመርቶ ይቀርባል። እነዚህም ግራንድ ፒያኖ እና አፕራይት ፒያኖ ናቸው።
ግራንድ ፒያኖ
ማለት
ቁልፎች
ጂ፡ቁልፍ
የውጭ ማያያዣዎች
- የፒያኖ ገፅ
- History of the Piano Forte Archived ዲሴምበር 10, 2010 at the Wayback Machine፣ የብላይንድ ፒያኖ ቱነርስ ማህበር፣ UK
- የፍሬድሪክ ታሪካዊ የፒያኖ ስብስብ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.