ፒዛ
ፒዛ መጀመርያ በጣልያን አገር አሁንም አለም አቀፍ የሚበላ የምግብ አይነት ነው። ባብዛኛው የሚሰራው ከሊጥ ዳቦ ቂጣ በቲማቲም ወጥና በፎርማጆ ነው፣ ሌሎችም እንደ ጻዕሙ የሚጨመሩ ይዘቶች አሉ።
- ለጣልያን ከተማ፣ ፒዛ፣ ጣልያንን ይዩ።
«ፒዛ» የሚለው ቃል በጣልያን «ፒፃ» ከ990 ዓም ጀምሮ ይዘገባል። ዘመናዊው ፒዛ ከነቲማቲም ከ1800 ዓም ግድም ጀምሮ ተሠራ የሮማን ፒዛ ዓይነተኛ የጣሊያን የምግብ አዘገጃጀት መጽሐፍ።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.