ፐንጃብኛ
ፐንጃብኛ (ፐንጃቢ) በፓኪስታንና በምዕራብ ሕንድ አገር ክፍሎች የሚነገር ሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋ ነው።
በአረብኛ ጽሕፈት ወይም በሕንዳዊ ጽሕፈት (ጉርሙኪ አቡጊዳ) ሊጻፍ ይችላል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.