ፍልፈል

ፈልፈል ምድር ውስጥ የሚቆፈር አጥቢ እንስሳ ነው።

?ፍልፈል

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: የትድግ ክፍለመደብ Eulipotyphla
አስተኔ: የፍልፈል አስተኔ Talpidae
ወገን: 12 ወገኖች

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

ፍልፈል መሰል በምድር ውስጥ የሚቆፈር አጥቢ እንስሳ ከአንድ ጊዜ በላይ ተፈጠረ። እነዚህ «እውነተኛ ፍልፈሎች» የተባሉት በስሜን አሜሪካ፣ እስያና አውሮፓ ይገኛሉ፤ በትድግ ክፍለመደብ ውስጥ መሆናቸውም ታውቋል።

በተጨማሪ እነዚህ ሌሎች ፍጡሮች ወደ ምድር ውስጥ ቆፍረው በመኖራቸው ሰውነታቸው ልክ እንደ ዕውነተኛው ፍልፈል መስሏል፦

  • ወርቃማ ፍልፈል - በደቡባዊ አፍሪካ የሚገን፤ የርሱ የወርቃማ ፍልፍል ክፍለመደብአሽኮኮአዋልደጌሳዝሆን ጋር አንድላይ በአንድ ላእለ-ክፍለመደብ ውስጥ ናቸው።
  • ኪሴ ፍልፈል - በአውስትራልያ የሚገኝ፤ የርሱ የኪሴ ፍልፈል ክፍለመደብ ከሌሎች ኪሴ እንስሳት እንደ ካንጋሮ ጋር ይመደባሉ።

የእንስሳው ጥቅም

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.