ፊንላንድ
ፊንላንድ በሰሜን አውሮፓ የምትገኝ ሀገር ናት ፡፡ ጎረቤቶ ስዊድን ፣ ኖርዌይ እና ሩሲያ ይገኙበታል ፡፡ ከ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በፊንላንድ ይኖራሉ ፡፡ ዋና ከተማዋ ሄልሲንኪ ነው ፡፡ ሌሎች ትልልቅ ከተሞችም ታምፔር እና ቱርኩ ይገኙበታል ፡፡
Suomen tasavalta |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Maamme |
||||||
ዋና ከተማ | ሄልሲንኪ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፊንኛ ስዊድንኛ |
|||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊከ ሳውሊ ኒኒስቶ ዩሃ ሲፒላ |
|||||
ዋና ቀናት ኅዳር 27 ቀን 1910 December 6, 1917 እ.ኤ.አ. |
ከሩሲያ ነጻነት |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
338,145 (65ኛ) 10 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት |
5,522,858 (115ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዩሮ (€) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +358 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .fi |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.