ጳጉሜ ፫
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 71 - ደብረ ቬሱቪዩስ እሳተ ገሞራ በጣልያ 3 ከተሞችን አጠፋ።
- 1690 - ዛር 1 ፕዮትር በሩሲያ የጺም ቀረጥ አስገበረ።
- 1768 - አንድ አውሎ ንፋስ ጉዋዶሎፕ ሲመታ ከ6000 ሰዎች በላይ ጠፉ።
- 1804 - ናፖሊዎን በሩሲያ ላይ በቦሮዲኖ ውግያ ድል አደረገ።
- 1814 - ብራዚል ነጻነቱን ከፖርቱጋል አወጀ።
- 1892 - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ።
- 1935 - የአሜሪካ ጄኔራል አይዘንሃወር የጣልያ እጅ መስጠት በጦርነት አወጀ።
- ፲፱፻፴፭ ዓ/ም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ (ኢፌዲሪ) ኘሬዚዳንት ኋላም የተቃዋሚው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በዚህ ዕለት ተወለዱ።
- 1983 - የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ነጻነቱን ከዩጎስላቪያ አገኘ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዋቢ ምንጮች
- ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ዘጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.