ጎሽ

ጎሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

?ጎሽ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሙሉ ጣት ሸሆኔ
አስተኔ: የቶራ አስተኔ
ወገን: ጎሽ Syncerus
ዝርያ: S. caffer
ክሌስም ስያሜ
Syncerus caffer

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

«ጎሽ» የተባለው በደንብ የአፍሪካ እንስሳ (Syncerus) ሲሆን፣ የሚከተሉት ኗሪ ዝርያዎች ደግሞ «ጎሽ» ይባላሉ፦

የእስያ ጎሽ ወገን (Bubalus)

  • የውሃ ጎሽ - የእስያ ጎሽ ለማዳ
  • የሚንዶሮ ድንክ ጎሽ - በአንድ የፊልፒንስ ደሴት
  • የደጋ አኖዋ እና የቆላ አኖዋ (ወይም የሱላዌሲ ድንክ ጎሽ) - በአንድ የኢንዶኔሲያ ደሴት ብቻ

የስሜን አሜሪካ ጎሽ ወገን (Bison)

  • የስሜን አሜሪካ ጎሽ
  • የአውሮፓ ጎሽ

የአፍሪካ ጎሽ ወይም ዝም ብሎ ጎሽ ወገን Syncerus አንዱ ዝርያ ብቻ ሲሆን (S. caffer) የተለያዩ ንዑስ-ዝርዮች አሉ፦

  • S. caffer caffer ደቡባዊ ሳርማ ጎሽ
  • S. c. nanus የደን ጎሽ
  • S. c. brachyceros ሱዳናዊ ጎሽ
  • S. c. aequinoctialis የአባይ ጎሽ
  • S. c. mathewsi የተራራ ጎሽ

የእንስሳው ጥቅም

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.