ጊንጥ

ጊንጥ (Scorpiones) በሸረሪት መደብ ውስጥ የአስፈሪ ፍጡር ክፍለመደብ ነው። አንዳንድ ዝርያ ሲነድፍ መርዙ ሰውን ሊገድል ይችላል።

ጊንጥ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.