መልክዓ ምድር

ጂዎግራፊ

ጂዎግራፊ

መልክዓ ምድር (ወይም ጂዎግራፊ) የመሬት አቀማመጥ ወይም ገጽታ የሚያመልከት ጥናት ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከግሪክ γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ «ምድር መጻፍ» መጣ።

ጂዎግራፊ
የጅዖግራፊ መጽሐፍ በአማርኛ (1841ዓ.ም. የታተመ)

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.